የ GOFUND የገቢ ማሰባሰቢያ ቃለአዋዲ ቴሌቪዥን የወንጌል አገልግሎት https://www.gofundme.com/kaleawadi-tv

Spiritual TV Porgram

የ GOFUND የገቢ ማሰባሰቢያ ቃለአዋዲ ቴሌቪዥን የወንጌል አገልግሎት https://www.gofundme.com/kaleawadi-tv

September 21, 2018 Episode 0

https://www.gofundme.com/kaleawadi-tv
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን። ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን። እንደሚታወቀው የቃለ ዓዋዲ መንፈሳዊ የቴሌቭዥን እና የወንጌል አገልግሎት ከተጀመረ ጊዜ አንስቶ የእግዚአብሔርን ወንጌል በተለያዩ ዓለማት ለሚገኙ ክርስቲያኖች በማድረስ ላይ ይገግኛል። እንደከዚ ቀደሙ ሁላ አገልግሎታችን እየሰፋ ሰዎች ሁሉ እንዲድኑ እና እውነቱን ወደማወቅ እንዲደርሱ የታላቁን የአምላካችንን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስን ወንጌል ለዓለም እንዲደርስ ስለምታደርጉት አገልግሎት ስለእናንተ እግዚአብሔር አምላካችንን በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም እናመሰግናለን። ከዚህ በፊት ከፍተነው በነበረው የጎፈንድ አካውንት ያበረከታች ሁት ገፀ በረከት ደርሶናል። አገልግሎታችን ይበልጡን እንዲሰፋ በድጋሚ ይህን የጎፈንድ አካውንት ከፍተናል። ይህንን አገልግሎት በመደገፍ ከዚህ የወንጌል ስራ ጋር እንድትሳተፉ በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን። ይህንን አገልግሎት እንድትደግፉ እግዚአብሔር ሸክሙን በልባች ሁ ስላሳደረ ስለእናንተ እግዚአብሔርን እናመሰግናለን። https://www.gofundme.com/kaleawadi-tv